ሴቶች በሁሉም ዘርፍ ተጠቃሚ እንዲኾኑ በመደራጀት እና በትጋት መሥራት ይገባቸዋል።

  ደብረብርሃን: የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ መሪዎች በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ በኅብረት እና በተናጠል በተለዩ ቀበሌዎች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ሞዴል እማወራ ሴቶችን...

ቴክኖሎጂ የምርጫ ሂደቱን እያቀለለው ነው።

  ‎ባሕር ዳር: የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባደጉት ሀገራት ምርጫን በዲጂታል ማካሄድ የተለመደ ተግባር ነው፡፡ ‌ምርጫን በዲጂታል ማካሄድ ካሉት ጠቀሜታዎች መካከል ‌ፍጥነት፣ ውጤታማነት፣ ጊዜ እና ወጭን መቀነስ ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ‎ ምርጫ ላይ ቴክኖሎጂን መጠቀም በዓለማችን ላይ ፈጣን...

የሰላም ጠንቅ እና የልማት ጎታች የኾኑ ኀይሎችን መታገል ይገባል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከንግዱ ማኅበረሰብ እና ከባለሃብቶች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ ዓለም...

” የሃይማኖት ተቋማት ለሰላም፣ ለሕዝብ አንድነት እና ለሀገር ግንባታ ሚናቸው የላቀ ነው” ርእሰ መሥተዳድር...

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት የሃይማኖት መሪዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከወንጌላውያን አማኞች፣ ከ7ኛ ቀን አድቬንቲስት እና ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሃይማኖት መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር...

በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ...