ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መከበር በሴቶች እኩልነት እና ነጻነት ላይ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል።

‎ ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ከሚዲያ አካላት ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል። ‎ ‎በመድረኩ የተሳተፉት የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት...

የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን አካላት የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መሥራት ይጠበቅባቸዋል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ እና በኢትዮጵያ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል ለሚዲያ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አየተካሄደ ነው። ‎ ‎የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና...

በጎንደር ሆስፒታል ለካንሰር ታካሚዎች ተስፋ የኾነው የጨረር ሕክምና ማዕከል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ዓለሚቱ ለማ የጎንደር ከተማ ነዋሪ ናቸው። የካንሰር በሽታ ተጠቂ በመኾናቸው የጨረር ሕክምና እንዲያገኙ በሐኪሞች ይታዘዛሉ። ኾኖም በጎንደር ከተማ የጨረር ሕክምና ባለመኖሩ ወደ አዲስ አበባ የጨረር ሕክምና ለማግኘት...

በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚሠሩ ሥራዎች በትኩረት ሊከናወኑ እንደሚገባ ተገለጸ።

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 24/2018ዓ.ም (አሚኮ) በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ የመጠገን፣ የማቋቋም እና የማልማት ሥራዎች ስኬታማ እንዲኾኑ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) አሳስበዋል። ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ማሳሰቢያውን የሰጡት በግጭት...

በወንጀል የተገኘ እና ምንጩ ያልታወቀ ንብረትን የማስመለስ ሥራ በትኩረት እየተሠራ ነው።

  ባሕርዳር፡ የካቲት 24/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና በክልሉ የሚገኙ የፌዴራል ባለድርሻ የመንግሥት ተቋማት በወንጀል የተገኘ እና ምንጩ ያልታወቀ የንብረት ማስመለስ ሥራዎችን በቅንጅት እና በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ላይ በጋራ በመምከር ተፈራርመዋል። የአማራ...