ዓድዋ ዓለም የአሸናፊዎች መኾኗን አሳይቷል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የነገሡ መንግሥታት ግዛታቸውን ወደ አፍሪካ ሲያስፋፉ ኢትዮጵያንም ለማስገበር ብዙ ጊዜ ሞክረዋል። የጥንቷ ሮማ ወይንም የአሁኗ ጣሊያን ደግሞ በቀዳሚነት ትቀመጣለች።
አውጉስቶስ ቄሳር እና ኔሮ የተባሉ የሮማ ነገሥታቶች...
ኪነ ጥበብ ለዓድዋ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊነት የተገመደበት የደም ቃል ኪዳን ነው። ኢትዮጵያውያን ዕድሜ፣ ጾታ፣ ብሔር፣ ሃይማኖት፣ የሥራ ዘርፍ እና ሌሎች ጉዳዮች ሳይገድቧቸው በአንድነት እና በጽናት ተሳትፈው ድል ተቀዳጅተውበታል።
በዚህም ታሪክን በደማቅ ቀለም...
“ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት የታላቁ የዓድዋ ድል ቀጥተኛ ወራሽ ነው” ኢንጅነር አይሻ መሐመድ
አዲስ አበባ፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የጦር መኮንኖች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል።
የዘንድሮው በዓል "ዓድዋ 130፤...
ከዓድዋ ድል ወጣቶች ምን ይማራሉ?
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል በሕዝቦች ደም የተጻፈ፣ ከኢትዮጵያ አልፎ የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ምልክት ነው።
ድሉ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ አንድነት ጽኑ መሠረት ከመኾኑም በላይ ለወጣቱ ትውልድ በርካታ ተግባራዊ ትምህርቶችን የሚሰጥ የታሪክ አሻራም...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዘርባጃን የተለያዩ ተቋማትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው የአዘርባጃን የሕዝብ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ፈጠራ የመንግሥት ኤጀንሲ (ASAN) የፈጠራ ማዕከልን ጎብኝተዋል።
ጉብኝቱ አዘርባጃን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚመራ አሥተዳደርን ለማስፋፋት እና...








