የታጣቁ ኃይሎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳ የገረን እና የአፈዘዝ ቀበሌዎች ላይ በተሳሳተ ዓላማ ወደ ጫካ ገብተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 67 የታጠቁ ኃይሎች ሰላምን መርጠዋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ...
ኢትዮ ቴሌኮም የውጭ ገበያውን ለመቀላቀል እየሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋሙ የሦሥት ዓመታት ስትራቴጂ እና የ2018 ጭቅዱን አስተዋውቋል።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ተቋሙ ባለፉት ሦሥት ዓመታት በውጤት የተገበራቸው ሥራዎች ለሀገሪቱ ፈጣን እና የለውጥ ጉዞ ትልቅ አበርክቶ...
“አሚኮ ለሕዝብ ዋጋ እየከፈለ የሚሠራ የሕዝብ ተቋም ነው” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው።
በማጠቃለያ ዝግጅቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማጠቃለያ ዝግጅቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የርእሰ መሥተዳድሩ የሕዝብ ግንኙነት አማካሪና የአሚኮ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ይርጋ...
“ፈተናዎች ያልበገሩት፤ ችግሮች ያልገቱት”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አያሌ ፈተናዎች ደርሰውበታል። የበዙ ችግሮች ተደራርበውበታል። ወጀቦችም አይለውበታል። በግራና በቀኝ፣ በፊት እና በኋላ የሚወረወሩ ጦሮች በርክተውበታል።
ነገር ግን ሁሉንም በጽናት ተሻግሯቸዋል። ፈተናዎችን በጥበብ አልፏቸዋል። ችግሮችን በብልሃት ፈትቷቸዋል። ወጀቦችንም በጽናት...








