“ሁለት ቤተሰብ የሚደግስላችሁ ተማሪዎች ዕድለኞች ናችሁ” አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰኔ 30/1949 ዓ.ም ተማሪዎችን ማስመረቅ መጀመሩን አስታውሰዋል። ባለፉት 70 ዓመታት...
የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የተጀመረው ጉዞ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ አደም ፋራህ ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ላለፉት ሦስት ቀናት የተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ...
ምክር ቤቱ የተሻሻለውን የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ አጸደቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባው፤...
በአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የተከሏቸውን ችግኞች እንደሚንከባከቡ በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች...
ደሴ፡ ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ፈጠቆማ ቀበሌ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የችግኝ የተከላ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
የቀበሌው አርሶ አደሮች አካባቢያቸው ከዚህ ቀደም...
ክረምት እና መብራት።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን አሁን ከከተሞች መስፋፋት እና ከዘመናዊነት ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ ኀይል ከየዕለት ኑሯችን ጋር ያለው ቁርኝት ከፍተኛ ኾኗል፡፡ ከትንንሽ አምራቾች እስከ ኢንዱስትሪዎች፣ ከቤት ውስጥ የማብሰል ተግባራት እስከ ባለኮኮብ ሆቴሎች...