“በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን አይተናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት ሥራ አስጀምረዋል። የአቅመ ደካሞች የቤት ሥራው በአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ...

“የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው ብለዋል። የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ ተቋማት...

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዓሉን አስመልክተው በኤክ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ...

“መውሊድ የሠላም እና የአብሮነት በዓል ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመውለድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ ብለዋል። መውሊድ የሠላም እና የአብሮነት በዓል ነው። ወንድማማችነት...

ሕዝቡ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ላይ ስሜቱን የሚገልጽበት አጭር የጽሑፍ መላኪያ ይፋ ተደረገ።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያውያን አብሮነት ያለ ምንም የውጭ ድጋፍ የተገነባው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ኅብረተሰቡ ለግድቡ ያለውን ደስታ የሚገልጽበት አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ይፋ ተደርጓል። የመልእክት ማስቀመጫው 'የትውልድ አሻራ' በሚል...