የሕዝብን ሰላም ለመጠበቅ የተሰማሩ የጸጥታ አካላትን ቤተሰቦች መደገፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለ አላምሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ ኃይሎች ለክልሉ ሰላም መረጋገጥ ዋጋ እየከፈሉ መኾናቸውን ገልጸዋል። በሕግ ማስከበር...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበጀት ዓመቱ 75 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ማግኘቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ንፁህ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅራቢ የመኾን ራዕይን ይዞ እየሠራ ያለው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኃይል ማመንጫዎችን፣ ማስተላለፊያዎችን እና ማከፋፈያ ጣቢያዎችን በመገንባት እና በማሥተዳደር የኤሌክትሪክ ኃይል የጅምላ ሽያጭን ለሀገር...

የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ ከዛሬ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም ድረስ ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ነገ ይጀምራል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሐምሌ 19/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 23/11/2017 ዓ.ም በባሕር ዳር ይካሄዳል። ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆየውን...

የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ እና የክረምት ሥራዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በውይይት ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳድር...