የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባትን በባሕር ዳር ከተማ መስጠት ተጀምሯል።
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዕድሜያቸው ከ10 ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት የሚሰጠው የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በሰላም አድርጊው ማርያም ቤተ ክርስቲያን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሃላባ እና ከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ።
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር በሃላባ እና ከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረክበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በክረምት በጎፈቃድ...
የቦሌ ክፍለ ከተማ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ያስጀመሩት ማዕከል በተሟላ ኹኔታ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው ብለዋል።
ማዕከሉ ከብልሹ አሠራር የፀዳ እና ለሚነሱ ቅሬታዎች ፈጣን ምላሽ መስጠት...
ለአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ዳኞች መሠረታዊ የኮሙዩኒኬሽን ስልጠና ተሰጠ።
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእለት ከእለት የመዝገብ ሥራዎች ከበርካታ ባለጉዳዮች ጋር የሚገናኙት የክልሉ ዳኞች ፣ከባለጉዳዮች እና ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር እንዲሁም በሌሎች የግል ህይወታቸው በሚኖራቸው መስተጋብር ፣ መልካም ግንኙነትን ማዳበር እንዲችሉ የሚያግዛቸውን መሠረታዊ...
700 ታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ሰባተኛው ታማኝ ግብር ከፋዮች የዕውቅና ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በ2010 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጀመረው ይኽ ሥነ ሥርዓት የዜግነት የግብር ግዴታቸውን በወቅቱ እና በታማኝነት...








