“ለውጥ የሚመራው በመሪ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሥልጠና ተጀምሯል።
በሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ብቃት ያለው የጸጥታ ኃይል መገንባት ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ከጂኦ ስትራቴጂክ ኩስምና ወደ ላቀ ቁመና" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል ፖሊስ አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየተሠጠ ነው።
በሥልጠናው ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...
መሶብ የአንድ አገልግሎት ማዕከል ዜጎች ክብራቸው ተጠብቆ እና ሳይንገላቱ ተጠቃሚ እንዲኾኑ የሚያስችል ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ10ኛው የከተሞች ፎረም ጎን ለጎን የተለያዩ ሁነቶች በሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተከናወኑ ይገኛሉ። ዛሬ በሰመራ ሎጊያ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀምሯል።
በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የፋይዳ መታወቂያ፣ የንግድ...
የማርበርግ በሽታን ለመቆጣጠር ልዩ ክትትል እየተደረገ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ተከሰተ የተባለውን የማርበርግ ቫይረስ በተመለከተ የጤና ሚኒስቴር ለመገናኛ ብዙኀን ማብራሪያ ሰጥቷል።
ይህ በሽታ በዓለም ላይ የተገኘው እ.ኤ.አ በ1963 ጀርመን ማርበርግ ከተማ ነበር።
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የማርበርግ...
”ሙስሊም ወጣቶች አፍላ ጉልበታቸውን እና እውቀታቸውን አዋሕደው ለሀገራቸው ልማት ሊሠሩ ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል በባሕር ዳር ተመሥርቷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ተገኝተዋል።
በሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት በብልጽግና ፓርቲ...








