በውጭ ሀገራት የሚኖሩ አማራዎች ችግሮችን በራስ አቅም ለመፍታት በተቀናጀ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች...

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ አማራዎች ችግሮችን በራስ አቅም ለመፍታት በተቀናጀ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች ጥሪ አቀረቡ። በአማራ ክልል ኢንቨስትመንት፣ ልማት እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ሜሪላንድ ላይ እየተካሄደ ነው፡፡ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በዋሽንግተን...

በሕዝቡ ላይ የተጋረጡ ችግሮችን ለመፍታት እና ሕዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የክልሉ መንግስት በሚያደርገው ጥረት አብረው...

በሕዝቡ ላይ የተጋረጡ ችግሮችን ለመፍታት እና ሕዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የክልሉ መንግስት በሚያደርገው ጥረት አብረው እንደሚሰሩ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ አማራዎች አረጋገጡ፡፡ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ከሚኖሩ አማራዎች እና የአማራ...

አርሰናል ኡናይ ኢሚሬይን አሰናበተ፡፡

የሰሜን ለነደኑ አርሰናል በውጤት መዋዠቅ ውስጥ የሚገኙትን አሰልጣኝ ኡናይ ኢሚሬይን አሰናብቷል፡፡ ለ22 ዓመታት በአርሰን ዌንገር ተይዞ የነበረውን ዙፋን ተቆጣጠረው የነበሩት ስፔናዊ አሰልጣኝ ከዙፋናቸው ወርደዋል፡፡ ኡናይ ኢሚሬይ ከ18 ወራት ቆይታ በኋላ ነው ከአርሰናል አሰልጣኝነት የተባረሩት፡፡ ሦስት...

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ አማራዎች በተቀናጀ መልኩ ለክልሉ ልማትና ሰላም እንዲሰሩ የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች ጥሪ...

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ከሚኖሩ አማራዎች እና የአማራ ጉዳይ ያገባናል ከሚሉ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በአማራ ክልል ልማት እና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው። የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ)...

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጅ ባለሀብቶች በክልሉ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለጹ።

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጅ ባለሀብቶች በክልሉ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለጹ። የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ ማምሻውን በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጅ ባለሀብቶች ጋር በክልሉ ኢንቨስትመንት ጉዳይ መክረዋል። የአማራ...