የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት እና ፋይዳው
የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ታውቋል፡፡
የካናዳ መንግስት ልዑክም ዛሬ ከኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸው የካናዳ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር በንግድ፣ ፀጥታን በማስከበር እንዲሁም በሥርዓተ ፆታ ዘርፎች አብሮ ለመስራት ፍላጎት እንዳለው...
በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ሦስት ትምህርት ቤቶችን ለማስገንባት ቃል ገቡ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 20/2012ዓ.ም (አብመድ) በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው የዳስ ትምህርት ቤቶችን ገጽታ መቀየሪያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር ከ 1ነጥብ 5 ሚሊዬን ብር በላይ ተሰብስቧል።
የዳስ ትምህርት ቤቶችን ገጽታ ለመቀየር በዋሽንግተን ዲሲ ዛሬ በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ...
በሰሜን አሜሪካ የተቋቋሙ የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) አደረጃጀቶችን ለመደገፍ ኤምባሲው ዝግጁ መሆኑን አምባሳደር ፍጹም...
በሰሜን አሜሪካ የተቋቋሙ የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) አደረጃጀቶችን ለመደገፍ ኤምባሲው ዝግጁ መሆኑን አምባሳደር ፍጹም አረጋ ተናገሩ፡፡
በአማራ ክልል የዳስ ትምህርት ቤቶችን ገጽታ ለመቀየር የሚያችል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሀ ግብሩ የአማራ ክልል...
በዋሽንግተን ዲሲ የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) አደረጃጀት ተቋቋመ፡፡
በሰሜን አሜሪካ የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የአልማ አደረጃጀት ዛሬ ተቋቁሟል፡፡
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሰሜን አሜሪካ ከሕዝብ ጋር ባካሄዷቸው ምክክሮች ትኩረት ከተደረገባቸው ጉዳዮች አንዱ አልማን በዘላቂነት መደገፍና ለዚህም የሚያመች አሰራር እንዲኖር ማድረግ ነበር፡፡ በዚህም...
በዋሽንግተን ዲሲ የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) አደረጃጀት ነገ ይቋቋማል፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 18/2012ዓ.ም (አብመድ) ከነገ ዕሁድ ጀምሮ በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የአልማ አደረጃጀቶች እንደሚቋቋሙ የጊዜያዊ አደራጅ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሰሜን አሜሪካ ከሕዝብ ጋር ባካሄዷቸው ምክክሮች ትኩረት ከተደረገባቸው ጉዳዮች አንዱ አልማን...








