ኮሮና ቫይረስ የዓለም የጤና ስጋት መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አወጀ፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 22/2012ዓ.ም (አብመድ) ገዳዩ ኮሮና ቫይረስ በ21 ሀገራት እንደተከሰተ፤ ከ8 ሽህ በላይ ሰዎችም በበሽታው እንደተያዙ ድርጅቱ አስታውቋል፡፡
ኮሮና ቫይረስ በቻይና ሁቤ ክፍለ ግዛት ውሃን ከተማ መከሰቱ ከተረጋገጠ በኋላ መዳረሻውን በማስፋፋት ላይ ይገኛል፡፡ የዓለም...
ቻይና 1 ሽህ አልጋዎች ያሉት ሆስፒታል በ48 ሰዓታት ገንብታ ሥራ አስጀመረች፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 20/2012ዓ.ም (አብመድ) ቻይና በኮረና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ለማከም የሚያስችል ሆስፒታል በ48 ሰዓታት ገንብታ ሥራ አስጀምራለች፡፡
በቻይናዋ ሁቤ ክፍለ ግዛት ውሃን ከተማ ገዳዩ ኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ እስካሁን 132 ቻይናውያን ለህልፈት ሲዳረጉ በዓለማችን በሽታው...
በእስራኤል የኢትዮጵያን ቡና ለማስተዋወቅ የሚያስችል አውደ ርዕይ ተካሄደ፡፡
ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረው የሁለቱ ሀገራት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት በንግድና ኢንቨስትመንት መጠናከር እንዳለበት አምባሳደር ረታ ዓለሙ ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያን ቡና በእስራኤል ለማስተዋወቅ የተዘጋጀው አውደ ርዕይና የምክክር መድረክ ትናንት ጥር 17 ቀን 2012 ዓ.ም በቴል አቪቭ የኢፌዴሪ ኤምባሲ...
ገዳዩ ኮሮና ቫይረስ በ 12 ሀገራት መሥፋፋቱ ሥጋት ፈጥሯል፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 17/2012ዓ.ም (አብመድ) ኮሮና ቫይረስ በቻይና 56 ሰዎችን ለሞት፣ 2 ሺህ ሰዎችን ደግሞ ለህመም ዳርጓል፡፡
የኮሮና ቫይረስ ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትልና ለሞትም ሊዳርግ የሚችል የቫይረስ ዝርያ ነው፡፡ በሽታው በትንፋሽ፣ ባልበሰሉ...
እስራኤል የቤተ እስራኤላውያኑን መካነ መቃብር የቱሪስት መዳረሻ ልታደርግ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 15/2012ዓ.ም (አብመድ) እስራኤል መካነ መቃብሩን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጣለች፡፡
የመቃብር ሥፍራው የሚገኘው በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ በንከር “ጋንሽላሜ” በተባለ ቦታ ነው፡፡
በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ማራቭና የሰሜን...








