የዓለም የጤና ድርጅት ‘‘ክትባቱ በአፍሪካውያን ይሞከር’’ የሚለውን የተመራማሪዎች ሐሳብ አወገዘ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮኖና ቫይረስ ክትባት በአፍሪካውን እንዲሞከር ከሰሞኑ ተመራማሪዎች ያቀረቡንት ሐሳብ አውግዟል፡፡
ሁለት የፈረንሳይ የሕክምና ሳይንስ ተመራማሪዎች የኮሮና ቫይረስ በአፍሪካውን ላይ እንዲሞከር ሐሳብ ማቅረባቸው አፍሪካውያንን አስቆጥቷል፡፡ በኋላም አንደኛው...
ሩሲያ የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት የጣለችውን የእንቅስቃሴ ገደብ የሚጥሱ ሰዎችን ማንነት የሚለይ ካሜራ ተከለች፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ወረርሽኝን ስርጭት ለመቆጣጠር ሞስኮን ጨምሮ ብዙ ከተሞቿ ላይ የእንቅስቃሴ ገደብ የጣለችው ሩሲያ ገደቡን ጥሰው ከቤት የሚወጡ ሰዎችን የፊት ገጽታ በትክክል መለዬት የሚችሉ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ካሜራዎችን በማቀናጀት...
ስለ ኮሮና ቫይረስ ዕለታዊ መረጃዎች
ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ 436 ሺህ 623 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፤ 111 ሺህ 856 ሰዎች ደግሞ ከሕመሙ አገግመዋል፤ 19 ሺህ 644 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል፡፡
• ሕንድ 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ሰዎች ከቤታቸው...
“ሁሉም ማኅበረሰብ የራሱ የሆነ ውብ መገለጫ እሴቶች ስላሉት የየራሱን መገለጫ እንደሚወድ ሁሉ የሌላውንም ማክበር...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2012 ዓ.ም (አብመድ) ቋንቋ፣ ባህል እና ማንነት ለአንድነት እንጂ ለልዩነት ምክንያት መሆን እንደሌለባቸው ምሁራን መክረዋል፡፡
ሰባተኛው ዓለም አቀፍ የቋንቋ፣ የባህል፣ የተግባቦት እና የማንነት መድረክ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡ ዛሬን ጨምሮ...
የአፍሪካ አየር መንገዶች ወደ ቻይና የሚያደርጉትን በረራ እያቋረጡ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 22/2012ዓ.ም (አብመድ) ኮሮና ቫይረስን በመሥጋት የአፍሪካ ሀገራት አየር መንገዶች ወደ ቻይና የሚያደርጉትን ጉዞ በጊዜያዊነት ማቋረጣቸውን እያሳዎቁ ነው፡፡
ወደ ቻይና እና ከቻይና ወደ ሀገራቸው የሚደረጉ በረራዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በጊዜዊነት ካቋረጡት የአፍሪካ...








