ዓለም አቀፋዊና ቀጣናዊ ኹኔታን በመገንዘብ ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የሚያስችል የዲፕሎማሲ አቅጣጫ መከተል እንደሚያስፈልግ አቶ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፋዊና ቀጣናዊ ሁኔታን በመገንዘብ ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የሚያስችል የዲፕሎማሲ አቅጣጫ መከተል ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልጸዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፓሪስ ላደረጉላቸው አቀባበል እና ሽኝት ምስጋና...

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፓሪስ ላደረጉላቸው አቀባበል እና ሽኝት ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን...

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በ2014 ዓ.ም ከተተከሉ ችግኞች 88 በመቶውን ማጽደቅ እንደተቻለ የፓርኩ ጽሕፈት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጽሕፈት ቤቱ ከአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር የጸደቁ ችግኞችን ለባለድርሻ አካላት አስጎብኝቷል። የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አዛናው ከፍያለው ጉብኝቱ በ2014 ዓ.ም በፓርኩ ውስጥ የተተከሉ ችግኞች...

ፀደይ ባንክ ኢንተርፕራይዞችን በፋይናንስ እና በሥልጠና ለመደገፍ ከአሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ እንደሚሠራ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ ከአሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለዉን ስምምነት ፈጽሟል። የጸደይ ባንክ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መኮንን የለዉምወሰን የተደረገዉ ስምምነት ኢንተርፕራይዞችን ለመደገፍ የሚያስችል እንደኾነ ተናግረዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ኢንተርፕራይዞች...

ምክንያታዊ እና ፍትሐዊ የውኃ አጠቃቀምን አንደሚደግፉ እና መርሀቸው አድርገው አንደሚሠሩ የናይል ተፋሰስ ሀገራት ሚኒስትሮች...

አዲስ አበባ: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ከፍተኛ “የአፍሪ ራን” ምክንያታዊ እና ፍትሀዊ የድንበር ተሻጋሪ ውኃ ሀብቶች አጠቃቀም ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። ጉባዔው ምክንያታዊ እና ፍትሐዊ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች...