ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ለመኾን ጥያቄ ማቅረቧን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት ባለፉት ጊዚያት የተፈጠሩ ችግሮችን በማስተካከል የዲፕሎማሲውን ግንኙነት ማስተካከል ላይ ትኩረት ተደርጓል ብለዋል።
ቃል አቀባዩ በጦርነቱ ምክንያት...
የአባትና ልጅ ለፈጣሪ ፍጹም የመታዘዝ የመሥዋዕትነት ፍሬ
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመታዘዝ ተምሳሌት የኾነው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በመላው ዓለም የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚያከብሩት በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡
አረፋ የተለያዩና የተራራቁ የሚገናኙበት፣ ዘመድ አዝማድ የሚሰባሰብበት፣ ጓደኛ፣...
እስከ ቂያማ የምትዘልቀው የዘምዘም ውኃ
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ዙሚ ዙሚ” አለቻት ዝም በይ ዝም በይ ማለቷ ነበር፤ ፈስሳ እንዳታልቅባት፡፡ እውነቷን ነው በልመና የተገኘች፣ በንዳድ መካከል የፈለቀች እና ነፍስ አድን ሰማያዊ የአሏህ ስጦታ ናት፡፡ የህጻንን ነፍስ ለመታደግ...
ከፓኪስታን እስከ መካ 4 ሺህ ኪሎ ሜትሮችን በእግሩ በመጓዝ የሐጅ ጉዞውን ያሳካው ወጣት
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፓኪስታናዊው ወጣት ለሃጅ ሃይማኖታዊ ጉዞ ጃንጥላ እና በጀርባ የሚታዘል ሻንጣ ይዞ 4 ሺህ ኪሎ ሜትር በእግሩ በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ ደርሷል።
አቅሙ ያለው ሙስሊም በሕይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ...
የሳዑዲው ንጉሥ ሳልማን 5 ሺህ ለሚጠጉ ሐጃጆች የዒድ አል አድሃ አረፋ ወጪን ሸፈኑ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሐጅ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚጠጋ ምዕመን የተሳተፈበት የዘንድሮው የሐጂ ሥርዓት በቅድስቲቱ ምድር መካ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ የሃይማኖቱ ተከታዮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓት...








