የውጭ ሀገራት መገናኛ ብዙኃን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብርን ሽፋን ሰጥተው እየዘገቡ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቱርኩ ቲ.አር.ቲ-አፍሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከፍተኛ የችግኝ መትከል ዘመቻ ማካሄድ መጀመራቸውን በፊት ገጹ ይዞ ወጥቷል። ኢትዮጵያ በቀን 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር ላይ እያካሄደ እንዳለ...

ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊዮን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የጀርመን ልማት ባንክ የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ክርስቶፍ ቲስኬንስ ተፈራርመውታል። ስምምነቱ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በምስራቅ ጎጃም እና...

የኢትዮጵያ እና የቱርክ ግንኙነት የበለጠ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮ-ቱርክ የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን የሁለቱን ሀገራት የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት የበለጠ በማጠናከር በሁሉም ዘርፍ የሕዝባቸውን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገልጿል። ይህ የተገለጸው የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን ከቱርክ...

“በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል የቆየውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በኢንቨስትመንት ትስስር እናጠናክራለን” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የንግድና ኢንዱትሪ ሚኒስትር ጋር የሁለቱን ሀገራት የኢንቨስትመንት ትስስር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ኢንቨስት ማድረግ...

ሐረር ከተማ የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ኾነች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሐረር ከተማ ሐረር ከሰሃራ በታች ካሉ ከተሞች የመጀመሪያዋ የዓለም ቅርስ ከተሞች ድርጅት (Organization of World Heritage Cities) አባል ከተማ ኾና ተመዝግባለች። የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪም ካናዳ...