“የአዊ ሕዝብ በአብሮነትና በታታሪነት የሚታወቅ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሕዝብ ወኪሎች አሁን ላይ በየአካባቢያቸው ያለውን አንፃራዊ ሰላም ማስቀጠል በሚያስችል ኹኔታ ላይ ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ምክክር አድርገዋል።
መድረኩን የመሩት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የአሥተዳደር...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የበጋ መስኖ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በወፍላ ወረዳ ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወፍላ ወረዳ አዲጎሎ ቀበሌ የበጋ መስኖ ልማት በይፋ ተጀምሯል።
የበጋ መስኖ ልማቱን በይፋ ያስጀመሩት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ አዲሱ ወልዴ እንደገለጹት...
“በየዓመቱ ከ130 ሺህ ኩንታል በላይ ቡና እናመርታለን፤ ወደ ውጪም መላክ ጀምረናል” የአማራ ክልል ግብርና...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 450 ሺህ አርሶ አደሮች እና ሦስት ባለሃብቶች በቡና ልማት ላይ ተሰማርተዋል። 21 የቡና መሰረታዊ ማኅበራት እና አንድ ዩኒየን ደግሞ የቡና ግብይቱን እያካሄዱ ነው።
በአማራ ክልል...
ጣራ ገዳም – የሃይማኖታዊ ታሪክ ባለቤት፣ የሀገር በቀል ዛፎችም ባንክ
ባሕር ዳር፡ ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወይና ደጋ የአየር ንብረት አለው። ጥቅጥቅ ያለው ደንም ለጣራ ገዳም ተፈጥሮ ከለገሰችው በረከቶች መካከል ዋነኛ መገለጫ ነው። በውስጡ በርካታ ሀገር በቀል ዛፎችን አምቆ እና ጠብቆ የያዘ መኾኑ "የደን...
“የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪ ሃብቱን አክብሮ በመያዙ የኢንደስትሪ ፍሰቱ እየጨመረ መጥቷል” አቶ እንድሪስ አብዱ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እና የፍትሕ ተቋማት መምሪያ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጉብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ የክልሉ ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በደብረ ብርሃን ከተማ...








