አካባቢን ለመጠበቅ እና ለማልማት ሁሉን አቀፍ ትብብር አስፈላጊ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል አርሶ አደሮች የሚተገበር የመሬ መልሶ ማገገም አቀጣጣይ ፕሮጀክት እወጃ እና ትውውቅ አድርጓል።
የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ኀላፊ ተስፋሁን ዓለምነህ ወርልድ ቪዥን...
“የቀድሞ የጥናት ካርታ በአማራ ክልል ማዕድን እንደሌለ ተደርጎ ነበር የተዘጋጀው፤ አሁን ላይ ግን ማዕድናት...
ባሕር ዳር: ጥር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ከባሕር ዳር፣ ከጎንደር፣ ከወሎ፣ ከወልድያ እና ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሥነ ምድር ጥናት እና ካርታ ሥራ እንዲሁም በከፍተኛ መስፈርት የማዕድን ፍለጋ፣ ክምችት፣ ስርጭት...
በኮምቦልቻ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ተጀመረ።
ደሴ: ጥር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 በጀት ዓመት የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሥር በሚገኘው 011 ቀበሌ ወበሳ ተፋሰስ መጀመሩን የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ አስታውቋል።
በተፋሰስ ሥራ ላይ ሲሳተፉ ያገኘናቸው አርሶ አደሮች የተፈጥሮ...
የደብረማርቆስ ከተማ ኮማንድ ፖስት በከተማው ወቅታዊ የሰላም ኹኔታ ላይ ግምገማ አካሄደ።
ባሕር ዳር: ጥር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የምሥራቅ እዝ አዛዥና የጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ የደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐ-ግብር የሚማሩ ተማሪዎቹን እየተቀበለ መኾኑን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ቅበላ ጥር ስድስት ቀን 2016 ዓ.ም መጀመሩንም ገልጿል። የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ብርሃን ደጀን እንደገለጹት በክልሉ የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም በመጠቀም ዩኒቨርሲቲው...








