የባሕር ዳር ከተማን ሰላም ማረጋገጥ እና ለጎብኝዎች ምቹ ማድረግ ተችሏል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጻም እና የክረምት ወራት ተግባራት ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።
በመድረኩ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
የተተከሉ ችግኞች እንዲጸድቁ አስፈላጊው ክትትል ይደረጋል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሠራተኞች በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በፋሲሎ እና መስከረም 16 ትምህርት ቤቶች ችግኝ ተክለዋል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ...
ምክር ቤቱ የተሻሻለውን የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ አጸደቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባው፤...
ለዋግ ኽምራ የአረንጓዴ አሻራ የውዴታ ግዴታ ነው።
ሰቆጣ: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ዛሮታ ቀበሌ "ሽምዝረይ ተፋሰስ" የአረንጓዴ አሻራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተሠራ ነው።...
በአማራ ክልል ስንት ሄክታር መሬት ታርሷል?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅቱ የእርሻ ነውና አርሶ አደሮች ውሏቸው በእርሻ መሬታቸው ላይ ነው።
አርሶ አደሮች ሥራቸው እንዲቀና የእርሻ ግጥሞችን በቀየው ዜማ እያዋሀዱ እስከ ፀሐይ ግባት ሥራቸውን ይከውናሉ።
በሰሜን ሸዋ ዞን የስያ...








