የሃይማኖት አባቶች ለሰላም በመቆም አባታዊ ተልዕኳቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ''ሰላማችንን እንጠብቃለን፣ ልማታችንን እናረጋግጣለን'' በሚል መሪ መልዕክት በከተማዋ ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ ከተማ አሥተዳደሩ...
መረጃዎችን በአግባቡ በመሰነድ ለሀገራዊ የልማት ዕቅድ እና ፖሊሲ አቅጣጫዎች መሠረት መጣል ተገቢ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጻም እና የ2018 ዓ.ም የሀገራዊ የልማት ዕቅድን በተመለከተ ተጠሪ ተቋማት ከኾኑት የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት፣ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እና የአካባቢ ጥበቃ...
በበጀት ዓመቱ 262 መሥሪያ ቤቶች ኦዲት ተደርገዋል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የ2017 በበጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን ለአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል።
ሪፖርቱን...
ተቋማት የተሰጣቸውን ግብረ መልስ ተግባራዊ በማድረግ ለተሻላ አሠራር ሊተጉ እንደሚገባ የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ ክንውን ገምግሟል፡፡ የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ ሃናን አብዱ...
በአማራ ክልል በ2017 በጀት ዓመት 370 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ጥቅል ምርት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ፣ ገንዘብ ቢሮ እና የፕላን እና ልማት ቢሮ ለበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሥራ አፈጻጸማቸውን አቅርበዋል።
የአቋሚ ኮሚቴው አባላት የሀሰተኛ ደረሰኞች ግብር ...







