ተፈጥሮን መጠበቅ የትውልድ አደራ ነው።
ሁመራ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወፍ አርግፍ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላትን ጨምሮ በርካታ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
ተፈጥሮን በአረንጓዴ አሻራ በመጠበቅ...
በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሁሉም በንቃት እንዲሳተፍ አቶ አደም ፋራህ ጥሪ አቀረቡ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መሠረታዊ ጥያቄያችንን የሚመልስ እና ከሀገር አልፈን ለዓለም የምንተርፍበት ንቅናቄ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...
ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የወሎ ኮምቦልቻ የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያ...
ኮምቦልቻ: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የወሎ ኮምቦልቻ የመንገደኞች አውሮፕላን ማስፋፊያ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር...
የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተካሄደ ነው።
ከሚሴ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የችግኝ ተከላ መርሐግብሩ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሁሉም ከተማ እና ወረዳዎች ከንጋቱ ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኘው።
በተከላው የመንግሥት የሥራ ኀላፉዎች የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መኮንኖች እና አባላት፣ እየተሳተፉ...
“የአረንጓዴ አሻራ ለኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ፣ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው።
በአዲስ አበባ ዘነበወርቅ አካባቢ የአረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ ( ዶ.ር) ለነገዋ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ...








