በደሴ ከተማ አሥተዳደር የፖሊስን ሥራ ለማዘመን እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች አበረታች ናቸው።
ደሴ: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደሴ ከተማ አሥተዳደር በግንባታ ላይ የሚገኘውን የደሴ ከተማ አሥተዳደር የፖሊስ መምሪያ ሕንጻ ግንባታን ተመልክተዋል።
በምልክታ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ...
ወጣቶች በሰላም እና በልማት ላይ እያደረጉት ያለውን ተግባር አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ።
ጎንደር: ነሐሴ 8/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር "ትናንት እና ዛሬን ለዘላቂ ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ከልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ የጎንደርን ሰላም እና ጸጥታ በማስከበር የኮሪደር ልማትን ጨምሮ በከተማዋ ማኅበረሰቡን...
“ድጋፉ ከኔ አልፎ ደብተር በምን ልግዛላት የሚለውን የእናቴን ጭንቀት ያቀለለ ነው” ድጋፍ የተደረገላት ተማሪ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቴሌ ኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን በባሕር ዳር ከተማ በመስከረም 16 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የትምህርት ቁሳቁስ ችግር ላለባቸው ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡
ተማሪ ሄለን በርሄ ዛሬ ኢትዮ...
የበጎ አድራጎት ሥራዎች ባሕል እየኾኑ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ መሪዎች እና ሠራተኞች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ በባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ...
በበጀት ዓመቱ ከ15 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ የቤተሰብ አባላት የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ኾነዋል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የጤና መድኅን እና ሃብት አሰባሰብ ዕቅድ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ መልካሙ ጌትነት ሃብት የጤና መሠረተ...








