ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቀድሞውን የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌርን ተቀብለው አነጋግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ ከሰዓት በኋላ የቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር...

ኢትዮጵያ ከኮንፈረንስ ቱሪዝም ተጠቃሚ እንድትኾን እንደሚሠራ የኮሙዩኒኬሽን ሚንስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሣ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሣ በሰጡት መግለጫ በመስከረም እና ጥቅምት ወራት በርካታ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት...

አፈ ጉባዔና ቋሚ ኮሚቴዎች የምክር ቤቶችን ተልዕኮዎች በሚገባ ተገንዝበው ጠንካራ ምክር ቤት መገንባት እንደሚጠበቅባቸው...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ከተዋረድ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ እና የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ጋር በኃላፊነታቸው እና ተልዕኮዎቻቸው ላይ ሥልጠና ተሰጥቷል። አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ብሔራዊ...

“የአፍሪካ ተወዳዳሪነት እየተፈተነ ያለው በጂኦፖለቲካ እና ጂኦኢኮኖሚ ባለው ዓለም አቀፍ ፍትጊያ ምክንያት ነው” የውጭ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ)አፍሪካ ያለባትን የአንድነት ችግሮች ለመቋቋም እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ የተሻሉ መፍትሔዎች እና ፖሊሲዎችን መጠቀም እንደሚገባት የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ገልጿል፡፡ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከአልጀዚራ የጥናት ማዕከል ጋር በመኾን የአፍሪካ...

አረጋውያን ለሀገራቸው የከፈሉትን ውለታ የሚመጥን ድጋፍና እንክብካቤ ሊደረግላቸው እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አሳሰበ።

እንጂባራ: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የአረጋዊያን ቀን አረጋዊያን ለሀገር እና ሕዝብ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ በመዘከር፣ እውቅና በመስጠትና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በየዓመቱ ይከበራል። የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀንም ለ34ኛ ጊዜ ''ክብርና ፍቅር...