“የቴሌኮም አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ብዛት 80 ነጥብ 5 ሚሊዮን ደርሰዋል” ኢትዮ ቴሌኮም
አዲስ አበባ: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮምን የ2017 ዓም የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን በሚመለከት ጋዜጣዊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም ተቋሙ ቀጣይነት ያለው ዕድገትን እንዲያስመዘግብ መሠራቱን...
ዘግይተው የሚመዘገቡ ተማሪዎችን በልዩ እገዛ ውጤታማ ለማድረግ ይሠራል።
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2017 ዓ.ም የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸምን ገምግሟል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሙሉዓለም አቤ (ዶ.ር) በችግር...
በከተማ ምግብ ዋስትና እና ሴፍቲኔት መርሐግብር ከ123 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን...
ደሴ: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በከተማ ምግብ ዋስትና እና ሴፍቲኔት መርሐግብር የታቀፉ ዜጎችን የሥራ እንቅስቃሴ ከክልል እና ከ18 ከተሞች የተውጣጡ የሥራ ኀላፊዎች ጎብኝተዋል። በከተማ ምግብ ዋስትና እና ሴፍቲኔት መርሐግብር ውጤታማ መኾናቸውን...
ሀገራዊ ተልኮዎች በላቀ ደረጃ እንዲሳኩ መሪዎች ግንባር ቀደም ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎችን በሚመለከት በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከመምሪያ እስከ ቀበሌ ከሚገኙ መሪዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡
በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ...
“የአንድነት ምልክት፤ የጀግንነት ተምሳሌት”
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ምድሩ ዘምሮላቸዋል፡፡ እረኞች በተራራዎች አዚመውላቸዋል፡፡ ሊቀ መኳሶች በየቦታው ተቀኝተውላቸዋል፡፡ ገዳማውያን መርቀዋቸዋል፡፡ ጠቢባን ተንብየውላቸዋል፡፡ ሕዝብ ሁሉ ስማቸውን እየጠራ አድንቋቸዋል፡፡ ጀግንነት ከኔ በላይ ላሳር ያለው ሁሉ ደንብሮላቸዋል፡፡ በፍርሃት እና...








