ቢዎች ሚኒስቴርና ጉምሩክ ኮሚሽን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከ53 ሚሊዮን ብር በላይ...

ሰቆጣ: መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)፣ የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌውና የጉምሩክ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታን ጨምሮ የክልልና የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው በሰቆጣ ከተማ ድጋፍ የተደረገው። የጉምሩክ ኮሚሽን...

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች የተጨፈጨፉባቸው በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጥናት አጋለጠ።የወልቃይት...

ሑመራ: መጋቢት 25/2014 ዓ.ም. (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከ1975 ዓ.ም. ጀምሮ በርካታ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች ላይ የዘር ፍጅት የፈጸመበት "ሀለዋ ወያነ" በመባል የሚታወቁ የጅምላ እስር እና የጅምላ ቀብር የሚፈጸምባቸው ቦታዎችን ማግኘቱን የጎንደር...

“ወልቃይት ላይ እንገናኝ”

መጋቢት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግናና ኩሩ የሚወለድብሽ፣ ፈሪ የማይፈጠርብሽ፣ ፍቅር የነገሰብሽ፣ ወተት እንደ ውኃ የሚቀዳብሽ፣ ምርት የሚታፈስብሽ፣ ስምሽ ከፍ ብሎ የሚጠራ፣ ጀግንነትሽ ለሀገር የሚያኮራ አንቺ የወርቋ ምድር እንደምን አለሽ? የተከዜ ዳሯ እመቤት፣...

የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ለጀግኖች ሰማእታት ቤተሰቦች እና በኅልውና ዘመቻው ተጋድሎ ለፈጸሙና ንቁ ተሳትፎ ለነበራቸው...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ለጀግኖች ሰማእታት ቤተሰቦች እና በኅልውና ዘመቻው ተጋድሎ ለፈጸሙና ንቁ ተሳትፎ ለነበራቸው አካላት እውቅና ሰጥቷል፡፡ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንን የጥፋት ተልዕኮ ለማክሸፍ...

“የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የማንነትና የወሰን ጥያቄ ሕጋዊ እንዲሆን እንሠራለን” የአማራ ክልል ምክትል...

ጎንደር: መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ወልቃይት የትግላችን መነሻ፣ የአንድነታችን ማሳያ የነፃነታችን አርማ" በሚል መሪ መልዕክት ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራን ለመጎብኘት ከተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የተውጣጡ የሕብረተሰብ ክፍሎችን የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀምበር...