“የኢትዮጵያው ኦሽዊትዝ”
መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እውነት ወደ ዘር ስታጋድል፣ በዘመነኞች ስትበደል፣ ውሸት ሲጎለምስ፣ እውነት ስትኮስስ ማየት ልምድ የኾነ ይመስላል፡፡ አፍና ሀብት ያላቸው ሀገራት እውነትን የጥቅማቸው እስረኛ ሊያደርጓት፣ አቅሟን ሊነጥቋት ይሻሉ፡፡ እውነት ከሙታን ተለይታ እንደምትወጣ፣ በጨለማ...
በሰብዓዊ ድጋፍ አተገባበር ችግሩን በተግባር ለመሻገር የሚያስችል ፈጣን ምላሽ ተፈፃሚ እንዲኾን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
አዲስ አበባ: መጋቢት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ አደጋ መከላከል ኮሚቴ በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ አደጋዎች ለተጎዱ ወገኖች በሚደረገው የሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ተገምግሟል።
የብሔራዊ አደጋ መከላከል ኮሚቴ...
“ከመላው ዓለም በመሰባሰብ ዒድን በጋራ ለማክበር የቀረበው ጥሪ አንድነትና ትብብራችንን በተግባር የምናሳይበት ነው” የኢትዮጵያ...
መጋቢት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው ዓለም በመሰባሰብ ዒድን በጋራ ለማክበር የቀረበው ጥሪ አንድነትና ትብብራችንን በተግባር የምናሳይበት ልዩ ታሪካዊ አጋጣሚ ነው ሲል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
ጠቅላይ ምክር ቤቱ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ለዒድ...
ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 52 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘች።
መጋቢት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 52 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአምስተኛ መደበኛ ጉባዔው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የስምንት...
“የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሌሎችንም ታላላቅ ፕሮጀክቶች መሥራት እንደምንችል ያረጋገጥንበትና አቅማችን የተገነባበት የአንድነታችን ማረጋገጫ ነው”...
ደብረታቦር: መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት መሠረት የተጣለበት 11ኛ ዓመት በውይይት ተከብሯል።
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ እና ደቡብ ጎንደር ዞን ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ባዘጋጁት ውይይት የግድቡ የግንባታ አፈጻጸም ከፍተኛ ደረጃ...








