የምሥራቅ አፍሪካ የመከላከያ ደኅንነት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የመከላከያ ደኅንነት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ለ3 ቀናት በሚቆየው ፎረም የ7 ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉ ሲኾን በቀጣናው የሚንቀሳቀሱ አሸባሪ ቡድኖችን በመከላከል የሕገውጥ የሰዎች ዝውውር አንዲሁም...
ደሞዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ በኑሯቸው ላይ ጫና ማሳደሩን የሑመራ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።
ሑመራ: ሚያዚያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በየጊዜው እየናረ የመጣው የኑሮ ውድነት ዜጎች ኑሮአቸውን ለመምራት አዳጋች ሆኖባቸዋል። በተለይም የወር ደሞዝ ጠብቀው ሕይወታቸውን የሚመሩ የመንግሥት ሠራተኞችና በገቢ ዝቅተኛ የኾኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች የኑሮ ውድነቱ ገፈት ቀማሽ ኾነዋል።
በወልቃይት...
የባሕር ዳር ከተማ በጎ አድራጎት ማኅበር በዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር...
ሚያዝያ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ቀናት በባሕር ዳር ከተማ በየቦታው ድንኳኖች ተዘርግተው ከከተማዋ ነዋሪዎች ለዋግ ተፈናቃዮች ድጋፍ ሲሰባሰብ ቆይቷል።
የባሕር ዳር ከተማ በጎ አድራጎት ማኅበር አባላትም የተሰባሰበውን ድጋፍ ሰቆጣ በመገኘት አስረክበዋል።
ድጋፉን ያስረከቡት የማኅበሩ...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ከአማራ ባንክ ጋር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።
ሚያዚያ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና የአማራ ባንክ በሳይበር ደኅንነትና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸዉን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል።
በስምምነቱ ላይ የተገኙት የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ...
ኢትዮጵያ እና ቱርክ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ዓላማ ያደረገ ውይይት አካሄዱ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቱርክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አደም መሃመድ እና በቱርክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርያል ማናጀር ፋኪያ አብደርህማን ከቱርክ የሲቪል አቬሽን ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጀነራል ፕሮፌሰር ዶክተር ከማል ዬኩሱክ ጋር የሁለቱን...








