በእንግሊዙ ዘጋርዲያን ጋዜጣ ለማጭበርበሪያነት የዋለው የዋግኽምራ ተፈናቃይ እናቶች ምስል እውነታ ተጋለጠ።

ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጌቲ ኢሜጅስ የፎቶ ጋዜጠኛ ጀማል ኮንተስ ሰቆጣ ላይ ያነሳውን የዋግኽምራ ተፈናቃይ እናቶችን ምስል የእንግሊዙ ዘጋርዲያን በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ መንግሥት የፈጸመው በደል በማስመሰል የተጎዱ እናቶችን ምስል ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ...

በመድኃኒት አቅርቦት እየተፈተነ ያለው የተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል የድጋፍ ጥሪ

ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለቤቱን ለማሳከም በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው ተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ማልዶ ተገኝቷል። የባለቤቱን ቅደመ ወሊድ ክትትል አገልግሎት ለማግኘት እስከ አራት ቀናት በቀጠሮ መመላለሱን ነግሮናል፤ ወጣት ንጋቱ መንግሥቴ፡፡...

በኢትዮጵያ ለሚታየው የሰብዓዊ ጉዳት ግማሽ ቢሊዮን ብር ለማሰባሰብ የሚረዳ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን እና የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኤልሻዳይ ኢንተርቴመንት ጋር በመቀናጀት ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰብ መርሃ ግብር ይፋ አድርገዋል። የማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች ተሳትፎና ንቅናቄ ተጠባባቂ...

ʺጊዜ ያደከማቸው የሚያጠግቡ ሕብስቶች፣የሀገር በረከቶች”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጊዮን መፍለቂያ፣የጣና ገዳማትና አድባራት፣በጥበብ የረቀቁት የቅዱስ ላል ይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት፣ የጎንደር አርባ አራቱ አድባራት፣ የተዋቡት አብያተ መንግሥታት፣ የጋፋት የኢንዱስትሪ መንደር፣ የምድር ልዩ ውበት የራስ ደጀን መገኛ፣...

በኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አስተባባሪነት ከ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ምግብ እና ምግብ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ "የድጋፉ መነሻ ከአባታችን አቡነ በርናባስ ጥሪ ተደርጎልን ሰቆጣ መጥተን የተፈናቀሉ ወገኖችን ያሉበትን ችግር ካዬን በኋላ የአባታችን መልእክት በማስተላለፍ ለህዝብ ባቀረብነው የድጋፍ ጥሪ መሰረት ነው"...