ብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተመለከተ ተጨማሪ ሰነዶች እና መረጃዎችን እንዲያቀርብ ምርጫ ቦርድ ጠየቀ።
ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተመለከተ ተጨማሪ ሰነዶች እና መረጃዎችን እንዲያቀርብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠይቋል።
ቦርዱ ሚያዝያ 13 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ፓርቲው ያቀረባቸውን የጠቅላላ ጉባኤ ሰነዶች እና ጠቅላላ...
የጎንደር ከተማ አስተዳደርን እና አጎራባች አካባቢዎችን ዘላቂ ሰላም ማስጠበቅ ላይ ያለመ ውይይት ተካሄደ፡፡
ጎንደር :ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ)
በጎንደር ከተማ አስተዳደር ፋሲል ክፍለ ከተማ እና በላይ አርማጭሆ ወረዳ አስተዳደር በሚገኙ የኩታ ገጠም ቀበሌዎች ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች የአካባቢያቸውን የሰላም እንቅስቃሴ ዘላቂ በማድረግ ረገድ በትኩረት እንደሚሠሩ ገልጸዋል፡፡
የምክክሩ ተሳታፊዎች የጎንደርና አካባቢው...
መከላከያ ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ ሀገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን...
የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ ሀገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡
በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ ሀገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን አሰመልክቶ...
በጎንደር ከተማ የተፈጠረው ችግር በምንም ሁኔታ የሙስሊሙንና የክርስትና እምነት ተከታይ ማኅበረሰቡን የማይወክል መሆኑን የከተማ...
የጎንደር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል።
በከተማ አስተዳደራችን በአራዳ ክፍለ ከተማ ላይ በተፈጠረው ግጭት በምንም ሁኔታ የሁለቱን እምነት ተከታይ ማኅበረሰብን የማይወክል ጥፋት ተፈጽሟል። ጥፋቱ የተፈፀመው በጥቂት ጽንፈኛና አክራሪ ግለሰቦች የተከበሩትን...
የሽውኃው ጊዮርጊስን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሻጋሪው የደቡብ ወሎው አማራ ሳይንት እና ኮሬብ አካባቢ ነው፡፡ ወዲያ ማዶ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሰንሰለታማ ተራሮች ደረታቸውን ሰጥተው ይታያሉ፡፡ ወዲህ ማዶ ደግሞ የአቡነ ፍሊጶስ ትምህርት ቤት፣ ዘርዓይቆብ እና...








