“በጎንደር በተከሰተው ግጭት የተሳተፉ ተጠርጣሪ አካላት በአካባቢው ሕዝብ እና በጸጥታ ኀይሉ የጋራ ጥረት በቁጥጥር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በሰጡት መግለጫ በጎንደር የተከሰተውን ግጭት በተመለከተ በግጭቱ የተሳተፉ ተጠርጣሪ አካላትን በአካባቢው ሕዝብ እና...

“ክልሉን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ የሽብር ድርጊት በሚፈጠሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በጎንደር ከተማ የተፈጠረውን ክስተት አስመልክቶ እንዳሉት የክልሉ መንግሥት ተገቢውን ክትትል አድርጎ የማያዳግም እርምጃ ይወስዳል። እንደ ሀገር ከገጠሙን ችግሮች ሙሉ በሙሉ ሳንላቀቅ ...

የሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በይፋ ተከፈተ።

ሀዋሳ : ሚያዝያ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ሕዝብ የጨረቃና ከዋክብትን አቀማመጥ በማጥናት አዲስ ዓመቱን ያከብራል። በዓሉም ፊቼ ጫምባላላ ነው። ፊቼ ጫምባላላ የሲዳማ ሕዝብ ማንነቱን ከተረዳበት ጊዜ አንስቶ ሲከበር ቆይቷል ይባልለታል። ፊቼ ጫምባላላ ምንም እንኳን በዓሉ...

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ጠብ አጫሪ መልዕክቶችን አወገዘ።

ሚያዝያ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ጠብ አጫሪ መልዕክቶችን ማውገዝ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳስቧል፡፡ ጉባኤው በጎንደር ከተማ የተከሰተውን የፀጥታ ችግር በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የጉባኤው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በሚያነሷቸው የተለያዩ ችግሮች ከከተማው መስተዳድር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በከተማ ጉዳዮች ላይ የሚያነሷቸውን የተለያዩ ተግዳሮቶች አስመልክቶ ከከተማው መስተዳድር ምክር ቤት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም የ9 ወር የክንውን ሪፖርት ቀርቧል። ...