የደቡብ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በስልጤ ዞን በሃይማኖት ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ።

ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በስልጤ ዞን በአንዳንድ አካባቢዎች በሃይማኖት ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥቃት አወግዟል። የደቡብ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ፓስተር ተሰማ ታደሰ ትናንት ሚያዝያ 20/2014 ዓ.ም...

ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥና የወንጀል ተግባራትን መንግሥት እንዲያስቆም የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...

ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና በፕሮቴስታንት አማኞች ቤተ አምልኮዎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በደቡብ ብሔሮች፣...

የልብ ወግ!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ድሮ እያሉ ማውራት ተለምዷል፡፡ ሕዝብም ያፍ አመል ኾነና ድሮ እኮ እንዲህ አልነበረም ሲል ይደመጣል። ለመሆኑ ዛሬ ለምን ድሮ መሆኑ ቀረ ቢሉ ምላሹ ብዙ ነው፡፡ የፍቅር ጥግ ሲሸረሸር ትናንት...

ከሃይማኖት አስተምህሮ ውጭ የሚስተዋል ድርጊትን እንደሚያወግዙ የደሴ ከተማ የሐይማኖት አባቶችና ህዝባዊ ተቋማት ሕብረት አስታወቁ።

ደሴ፡ ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከማንኛውም ሃይማኖት አስተምህሮ ውጭ የተደረገው አስነዋሪ ተግባር ሀገርና ሕዝብን አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ በጋራ ሆነን እንታገላለን ሲሉ የደሴ ከተማ የሐይማኖት አባቶችና ሕዝባዊ ተቋማት ሕብረት አስታወቁ። የደሴ ከተማ ሐይማኖት አባቶችና ሕዝባዊ...

ሰላም የመጀመሪያም የመጨረሻም አማራጭ መኾኑን በመገንዘብ ኹሉም ለሰላም ዘብ እንዲቆም የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት 1 ሽህ 443ኛ ሂጅራ ኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼህ ሰኢድ ሙሃመድ የረመዳን ወር ...