“በሕዳሴው ግድብ እና በፋይናንስ ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ የሳይበር ጥቃቶች ከሽፈዋል” የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር
ሚያዝያ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዳሴው ግድብ እና በከፍተኛ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ የሳይበር ጥቃቶች መክሸፋቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ገለጸ።
የሀገሪቱን ሰላም እና ዕድገት በማይፈልጉ ሀገራት የሚደገፍ ድርጅት የሕዳሴው ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል በማቀድ ‘ብላክ ፒራሚድ...
“በሳምንቱ ዒድ በጁምዓ፣ በዓመት ዒዶቹ ዒድ ሙባረክ ለአሏህ ባሮች ለሙስሊሞቹ “
ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሏህ ደስ ይለው ዘንድ በታላቁ በዓል ታላቅ ነገር አድርግ። መነሻና መዳረሻ የሌለው፣ የማይመረመር ረቂቅ የኾነ ፈጣሪ መልካም ነገርን ይወዳል፣ ክፉ ነገርን ይፀየፋል፣ የሚወዳቸው፣ በሕግና በትዕዛዝ የሚጠብቃቸው ባሮቹ ቀጥተኛውን መንገድ...
የረመዳን ምስክሩ ዒድ-አልፈጥር ነው!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በደምቀት ከሚከበሩት ኹለት ዐመዶች (በዓላት) መካከል አንዱ ኢድ-አልፈጥር ነው፡፡ ዒድ ማለት ትርጉሙ የተከበረ በዓል ማለት ነው፡፡ የረመዳንን ጾም ማብቃት የሚያበስረው ዒድ- አልፈጥር በሃይማኖቱ ተከታዮች...
“ዒድ አልፈጥር የበረከትና የምሥጋና በዓል ነው” ሸህ አሕመድ ዘይን
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዒድ አልፈጥር የረመዳን ወር ፆም መፍቻ በዓል ነው፡፡ ዘንድሮ የዒድ አልፈጥር በዓል ለ1443ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ ለመኾኑ የዒድ አልፈጥር በዓል ሃይማኖታዊ ዕሳቤው ምንድን ነው? እንዴትስ ይከወናል?
በአማራ ክልል የእስልምና...
በታሪካዊ ጠላቶችን ሴራና በዉስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ዉጥን በፍፁም አይሳካም!- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የ1443ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል አከባበር በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል።
ሙሉ መልእክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል:-
በታሪካዊ ጠላቶችን ሴራና በዉስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ዉጥን በፍፁም አይሳካም!
በአብዛኞቹ የሀገሪቱ...








