ለቀጣናዊ ትብብር ዕድል የነፈገው ውጥረት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ተፈጥሮ ያላደለችው የተፈጥሮ ሃብት ክምችት የለም፡፡ የባሕር በር፣ ማዕድን፣ መልክዓ ምድር፣ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ፣ ቱባ ባሕል፣ በቂ የከርሰ ምድርና የገጸ ምድር ውኃ እና ስብጥር ያለው የአየር ንብረት...

ፋሲል ከነማን እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ዛሬ ለ11ኛ ጊዜ የሚያገናኘው የ25ኛ ሳምንት ጨዋታ ይጠበቃል።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት መርሃ ግብር የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስና ተከታዩ ፋሲል ከነማ ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከቀኑ...

“በሐሰተኛ መረጃና ፕሮፖጋንዳ የዓለምአቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ጥረት ቦታ የለውም” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ግንቦት 14/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ባወጣው መግለጫ "በሐሰተኛ መረጃና ፕሮፖጋንዳ የዓለምአቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ጥረት ቦታ የለውም" ብሏል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል:- አሸባሪው የትህነግ ቡድን ትክክለኛ...

የተቋማትን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ሥርዓት የሚያዘምነው የኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ የሞጁላር ማዕከል።

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ የሞጁላር ማዕከል ገንብቶ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ መጠቀም የሚያስችል ከፍተኛ አቅም ያለውን የመረጃ ማዕከል ስምምነት አካሄደ፡፡ ስምምነቱንም ዘመን ባንክ፣ ዘምዘም...

መተባበር አማራጭ የሌለው ምርጫ

ግንቦት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ አፍሪካ አብዛኞቹን የዓለማችን ኀያላን ሀገራትን ቀልብ ከመሳብም አልፎ በአካባቢው ያላቸውን ጥቅም ለማስጠበቅ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉም ይስተዋላሉ፡፡ ምሥራቅ አፍሪካ የዓለማችን ከፍተኛው የንግድ መተላለፊያ መስመር ያለበት በመኾኑ ይህንኑ አካባቢ ለመቆጣጠር ሀገራት...