እድልን መጠቀም ፈተናን ደግሞ ማለፍ ግድ እንደሚል የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪ አቶ ሬድዋን ሁሴን...

አዲስ አበባ: ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመጀመሪያው የቻይና አፍሪካ ቀንድ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ የቻይና የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ዡ ቢንግ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የደኅንነት አማካሪ ሬድዋን ሁሴን እና የአፍሪካ...

❝በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ክልሎች ዋና ዓላማቸው ኅብረተሰቡን ማሸበር በኾነ አካላት የተፈጸመው የሰው ልጆችን ህይወት...

ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በንጹሐን ዜጎች ላይ በሕገወጥ እና በኢ-መደበኛ ኃይሎች የሚደርስ ጥቃት እና መተዳደሪያን ማውደም ተቀባይነት የለውም ብለዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቤኒሻንጉል...

አማራ ባንክ በፉክክር ሳይኾን በውድድር፣ በተናጠል ሳይኾን በውህደት በሌሎች ኪሳራ ሳይኾን አብሮ በማደግና...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት አባቶች አንድን ጉዳይ ሲጀምሩት የስኬቱን ደወል አስቀድመው ይደውላሉ፡፡ ይህ ደወል “በቀኝ አውለኝ” የሚል ነው፡፡ ብዙ ጊዜ እንደዘበት የሚነገረው ግን ብዙ...

“የተቀመሩትን የባንኩን እሴቶች በማጉላት በፋይናስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ገበያውን በመቀላቀል የኢንዱስትሪ ጉልበት ለመኾን እንሠራለን” የአማራ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባንክ የሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሄኖክ ከበደ አማራ ባንክ የተቀናጁ ሀሳቦች፣ የተባበሩ እጆች የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውጤት ኾኖ የተቋቋመ ባንክ...

የአማራ ባንክ የሥራ ማሥጀመሪያ ማብሰሪያ መርኃ ግብር ዛሬ ይካሄዳል።

👉አማራ ባንክ "ከባንክ ባሻገር!" የሚል መለያን ይዞ የመጣ ባንክ ነው። 👉ባንኩ ይህን መለያ ይዞ የመጣው የሀገሪቱ እድገት ላይ የሚኖረዉን ሚና ታሳቢ በማድረግ እንደሆነም ተመላክቷል። 👉የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ ለውጡን...