የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምርኮኞችን አያያዝ ባልጠበቀ መንገድ ወታደሮቼን ገድሏል በሚል የሱዳን ጦር የሚነዛው መረጃ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በቦታው እንዳልነበርና የኢትዮጵያን ግዛት ዘልቆ የገባው የሱዳን ኃይል ከአካባቢው ሚሊሻዎች ጋር መጋጨቱን ሚኒስቴሩ ገልጿል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ በሰጡት መግለጫ...

የብሔራዊ ግጭት መከላከልና ሰላም ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ለውይይት ቀረበ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሎች መካከልና በክልሎች ውስጥ የሚከሰቱ የፀጥታ መደፍረስ ችግሮችን አስቀድሞ ለመከላከል ያስችላል የተባለለት የብሔራዊ ግጭት መከላከልና ሰላም ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ በፌደሬሽን ምክር ቤት ተዘጋጅቶ ለውይይት ቀርቧል። በኢትዮጵያ...

መንግሥት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያጋጠመዉን ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እንደሚሠራ የፍትሕ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጠሩ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሚያስችል ዉይይት በብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና በማእከላዊ ኮሚቴዉ መካሄዱን የፍትሕ ሚኒስትርና የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶክተር)...

ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ

በቅርቡ የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ)፣ የጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅንቄ (ጉህዴን) እና የኦነግ-ሸኔ አሸባሪዎች ተደራጅተውና ተቀናጅተው በጋምቤላ ክልል በጋምቤላ ከተማና አካባቢው እንዲሁም በጊምቢና ደምቢ ዶሎ ከተማ ጥቃት ለመፈፀም ሙከራ አድርገው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ...

“አሸባሪዎችን ለማጥፋት የሚደረገውን ጥረት በጋራ አጠናክረን እንቀጥላለን” የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ውይይት ባደረጉበት ወቅት የአሸባሪዎች ፍላጎት እና ጥፋት የሁለቱን ሕዝቦች አንድነት አይሸረሽረውም ብለዋል። የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)...