“ድሮ የሰው ሀገሩ ምግባሩ፣ ዛሬ የሰው ሀገሩ ዘሩ”

ሰኔ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምግባር ካለህ የትም ወገን አለህ፣ ምግባር ካለህ የትም ዘመድ አለህ፣ ምግባር ካለህ የትም ትኖራለህ፣ ከየትኛውም ጋር ትወዳጃለህ፡፡ ሰው በሰውነቱ ይከበራል፣ ሰው በሥራው ልክ ይዘከራል፡፡ በዚህች ታሪክ ባገነናት፣ ደምና አጥንት...

“የጋራ ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግሥት ማቆም የትውልዱ ኅላፊነት ነው” የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፍሬው ተገኘ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክር ለኢትዮጵያ የጋራ ጉባኤ በባሕር ዳር ተጀምሯል። የደኅንነት ጥናት ተቋም እና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በጋራ ያዘጋጁት ሀገራዊ ምክክር ለኢትዮጵያ፣ አስፈላጊነት፣ ሂደት፣ የባለ ድርሻ አካላት ሚና እና...

የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ወደ ቀደመ የብዝሃ ሕይዎት ገጽታው ተመልሷል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተራራ ሰንሰለቶቹ ስብጥር እውቅ የምህንድስና ጥበብ አሻራ ያረፈባቸው ይመስላሉ፡፡ ብርቅ እና ድንቅ የኾኑት የብዝሃ ሕይዎት ሃብቶቹ አካባቢውን በዓለም ሕዝብ ዘንድ እጅግ ተናፋቂ ያደርጉታል፡፡ ጉም እንደባዘቶ የሸፈነው ሰማይ የአካባቢው...

በባሕርዳር ከተማ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ ውስጥ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን ገልጿል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያና ኮምዩኒኬሽን መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ በሰጡት...

“ግጭት አድራቂ የሰላምና እርቅ መድረኮች የፍቅር በር መክፈት አለባቸው” የአማራ ክልል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ...

ሰኔ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እኩይ ዓላማን አንግበው በሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ዘርን፣ ብሔርን፣ ፖለቲካን፣ ሃይማኖትና ሌሎችንም ምክንያቶች መነሻ በማድረግ በሚፈጥሩት ጥቃት ንጹሐን ወገኖች ለሞት እና መፈናቀል እየዳረገ ይገኛል። በተለይም ማንነትን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ...