ʺየሞቱት ያስለቅሳሉ፣ የተረፉት ያስጨንቃሉ”
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሞቱት ያስለቅሳሉ፣ የቀሩት እጣ ፈንታ ያሳስባል፣ ምን ይገጥማቸው? ማን ይመጣባቸው? ማንስ ይነሳባቸው? በማለት፡፡ እንኳን በግፍ ያለፈ፣ በእድሜው ያረፈ እንኳን ያስለቅሳል፡፡ የሞት ጥላ ከባድ ነው፣ ጨለማ ጥሎ ብርሃን ያስናፍቃል፣...
ፍትሕን የሚጣራው የንጹኀን የደም እንባ!
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማሕበረሰባዊ ስሪት የአንድን ትውልድ ማንነት እና ምንነት ወጥ አድርጎ ይቀርጻል፡፡ የግለሰቦች ድርጊት እና ስሜት የፈጠራቸው እና ያነጻቸው ማሕበረሰብ ነጸብራቅ ነው፡፡ ትህትና፣ ፍቅር፣ ይቅርባይነት፣ ሰብዓዊነት እና መሰል በጎ ምላሾች...
❝አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከሕዝባችን ጋር እናስወግደዋለን❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከሕዝባችን ጋር እናስወግደዋለን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የጸጥታ አካላት ከሚያደርሱበት ዱላ የፈረጠጠው አሸባሪው...
ለሀገራዊ ምክክር የተመረጡ ኮሚሽነሮች ለሀገራቸው መልካም በመሥራት ባለውለታነታቸውን እንዲያተርፉበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተመረጡ 11 ኮሚሽነሮች ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያይተዋል።
ለሀገራዊ ምክክር መድረክ ስኬታማነት መንግሥት የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልጸዋል።
ለሀገራዊ ምክክር መድረክ የተመረጡ ኮሚሽነሮች...
የደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የዘመቻ ሙያተኞችን አስመረቀ።
ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል በዕዙ ሥር ከሚገኙ የሠራዊቱ ክፍሎች የተወጣጡ የዘመቻ ሙያተኞችን አሰልጥኖ አስመርቋል።
በማዕከሉ ሲሰጥ በቆየው ሙያዊ ሥልጠና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች የተዘጋጀላቸውን ሽልማት የማሰልጠኛ ማዕከሉ ዋና...







