“ብርሃን ዘኢትዮጵያ” የእቴጌ ጣይቱ 182ኛ ዓመት ልደት በደብረ ብርሃን ከተማ ተከበረ፡፡

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለመላው ጥቁር ሕዝብ የነጻነት ምልክት የኾነው የዓድዋ ድል እንዲገኝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የነበራቸው እና ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረጉት እቴጌ ጣይቱ (ብርሃን ዘኢትዮጵያ) ልደት በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል፡፡ የሕዝብ...

አሽንድዬ፣ የወርቃማዋ ምድር ጌጥ- የላስታ ትሩፋት!

ባሕር ዳር: ነሐሤ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ያ የጥበብ ምድር፣ ያ የረቀቀ፣ የጠለቀ የምስጢር አሻራ ማሳያ ምድር- ላስታ መድመቂያው እልፍ ነው። እጅግ የገዘፈ የሰው ልጅ የጥበብ ከፍታ፣ የወርቃማ ሥልጣኔ ማኅደር፣ መልከ- ብዙ... ላስታ-ላልይበላ።...

የሻደይ፣ የአሸንድዬ እና ሶለል በዓላትን በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕልና...

ባሕር ዳር: ነሐሤ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎብኚዎች ትክክለኛ እሴታቸውን ጠብቀው በሚከበሩት እነዚህ በዓላት ላይ እንዲታደሙም ጥሪ ቀርቧል። ባለፉት ሁለት ዓመታት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ ምክንያት ደብዝዘው ያለፉት በዓላቱ...

❝ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ የአየር ንብረት ለውጥን በጋራ ለመከላከል ተግባራዊ እርምጃዎችን እንዲወስድ ኢትዮጵያ ጥሪ ታቀርባለች❞ ጠቅላይ...

ነሐሴ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “ሀገርን አረንጓዴ እያደረጉ ያሉ እጆች” በሚል ርዕስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ጉዳዩን የተመለከቱ ጉባዔዎች...

“ውበትና ፍቅር በወሎ ሰማይ ሥር”

ባሕር ዳር: ነሐሤ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ውበት እንደ ዥረት ይፈስስበታል፣ ደግነት ሞልቶበታል፣ ፍቅር ተወልዶ አድጎበታል፣ አድጎ ጎምርቶበታል፣ በደግነት ያቅፋሉ፣ በፍቅር ይቀበላሉ፣ በተድላ ያኖራሉ፡፡ የጨነቀውን ያረጋጉታል፣ የደከመውን ያሳርፉታል፣ የራበውን ያጎርሱታል፣ የጠማውን ያጠጡታል፣ የታረዘውን ያለብሱታል፡፡ በመስጂድ...