“በማይካድራው ጭፍጨፋ ወቅት በዓይኔ ያየሁት የአማራ ሕዝብ ብዙ ተገድሏል” የሕወሃት ታጣቂ ምርኮኛ
ሑመራ፡ ጳጉሜን 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "በማይካድራው ጭፍጨፋ ወቅት በዓይኔ ያየሁት የአማራ ሕዝብ ብዙ ተገድሏል" ሲል ለወገን ጦር እጁን የሰጠ የአሸባሪው ሕወሃት ታጣቂ ምርኮኛ ተናገረ።
ምርኮኛው ፍስሃ ገብረ ሚካኤል ይባላል። በማይካድራ ከተማ ነበር ነዋሪነቱ። በማይካድራ...
“የተከዜን ድልድይ አፍርሰውታል፣ ክፉውን ሁሉ አድርገውታል”
ሁመራ: ጳጉሜን 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እልፍ ነብሶች በእጁ አልፈዋል፣ ሀገሬን ያሉትን ገድሏቸዋል፣ ኢትዮጵያን የጠሩት ሞተዋል፣ ሠንደቋን ከፍ ከፍ ያደረጉት ላይገኙ ጠፍተዋል። ያፈሰሳቸው ደሞች፣ ያጠፋቸው ጀግኖች፣ የሠወራቸው የታሪክ አዋቂዎች ብዙ ናቸው። በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር...
ክብር ለጀግኖቻችን !!
ጳጉሜን 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግና ሕዝብ ለጀግኖቹ ክብር ይሰጣል። ሀገሩንም በጀግንነት ይጠብቃል።
ጀግንነት በእርግጥ ወደ ጦር ግንባር ስለመዝመትና ስለመዋጋት ብቻ አይደለም። በቀደመው ዘመን እንደዛ መኾኑ ትክክል አልነበረም ማለት ግን አንችልም። ያኔ በትምሕርት አዋቂ ሆኖ አራት...
“ማማው ደብረ ታቦር ደጋሌቱ የጁ፣ ወንጭፍ አጠረና ወፎች እህል ፈጁ።”
ወልድያ፡ ጳጉሜን 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዶክተር ዶናልድ ሊቨን "የአሁኒቷን ኢትዮጵያ የሠሯት ወሎየዎች ናቸውና ምስጋና ይገባቸዋል" ሲሉ ከሚያሞካሿቸው የወሎ ግዛቶች አንዱ የጁ ነው።
"የጁ የእግዜር መሐል እጁ" እንዳለ ባለቅኔው የጥንታዊው የጁ ግዛት መናገሻ ወልድያ በጦርም...
የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ብሔራዊ አርማ እና ኩራት!
ጳጉሜን 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወታደር የሚለው መጠሪያ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ጦር ከተመሠረተ ጀምሮ ያለውን ጊዜ ያጠቃልላል። ቀድሞ በነበረችው ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ የሀገራቸውን ሉዓላዊነት የሚያስከብሩ እና ለሕዝባቸው ደኅንነት ዘብ የሚቆሙ ሁሉ መጠሪያቸው በየዘመኑ የተለያየ ነበር። በዱር በገደሉ...








