6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ነገ ይካሄዳል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) የፌደራል መንግሥት የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች የሚሰጡትን ምላሽና...

አዲሱ ክልል” የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” በሚል ስያሜ እንዲዳራጅ ተወሰነ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ውስጥ በስድስት ዘኖችና በአምስት ልዩ ወረዳዎች የሚገኙ የጌዴኦ ፣ የወላይታ ፣ የጋሞ ፣ የጎፋ ፣ የኮንሶ እና የደቡብ ኦሞ ዘኖች እንዲሁም የቡርጂ፣ የአማሮ፣...

የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የ7 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጓል። የድጋፍ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እና በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሮላንድ...

“በክልሉ ከ32 በላይ የቱሪስት መዳረሻ ቅርሶች ጥገና ላይ ናቸው” ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ቱሪስቶችን ቀልብ የሚስቡ ተፈጥሯዊ፣ ባሕላዊ፣ ሃይማኖታዊ እና መልክዓምድራዊ መስህቦች በአማራ ክልል ውስጥ እጅግ በርካታ ናቸው፡፡ በክልሉ ከሚገኙ የቱሪስት መስህቦች መካከል በርካቶቹ የዓለም ሕዝብ ሃብት እና ንብረት ወደ...

ኢትዮጵያ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ከስጋት ይልቅ የትብብርና የመልማት ጥያቄን እንዲመልሱ እየሠራች ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች የስጋትና ያለመተማመን መነሻ ከመኾን ይልቅ የትብብርና የዜጎችን የመልማት ጥያቄዎችን እንዲመልሱ ለማድረግ ኢትዮጵያ ቁልፍ ሚና እየተጫወተች መሆኗን የስትራቴጃዊ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት ገለጸ። የስትራቴጃዊ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና...