ኢትዮጵያ እየገነባችው ያለው የሕዳሴ ግድብ የራሷን በማያጓድል፣ የሌሎችን በማያሳጣ መልኩ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እየገነባችው ያለው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የራሷን በማያጓድል፣ የሌሎችን በማያሳጣ መልኩ መኾኑንም አስታውቀዋል፡፡ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዳሴ ግድብ በከፍተኛ...

“ሥራ አጥነትን መቀነስ ሰላምን ያመጣል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የኑሮ ውድነትን እና የዋጋ...

“ስጋቶችን አጥበን፣ እድሎችን አስፍተን፣ እንደ ሀገር ጸንተን መኖር ይገባናል ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ስብራቶቿን ለመፍታት የዕቅድ ማሻሻያ በማድረግ እየሠራች መኾኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል፡፡ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

በሀገሪቱ ያሉ ችግሮችን መንግሥት እንዴት ሊፈታ እንዳሰበ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባዔው የመንግሥትን የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም እየገመገመ...

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እና የህወሃት ወቅታዊ የሰላም ቁርጠኝነት ምን እንደሚመስል ማብራሪያ ሊሰጥ ይገባል ተባለ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምጣኔ ሀብታዊ ፈተና እና የኑሮ ውድነትን ማዕከል ያደረገው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ ጠቅላይ...