ተቋማትና ድርጅቶች ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደቀጠሉ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋማትና ድርጅቶች ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደቀጠሉ ነው።
በ16ኛው ዙር የተለያዩ ተቋማት ከ76 ሚሊዮን ብር በላይ ለገበታ ለትውልድ ድጋፍ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
በዚህም የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን...
ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ የካፒታል አቅም ከተመሠረተው ኖርዝ ኢስት ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር አክሲዮን በመግዛት ሀገርን እና...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ11 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ካፒታል ከተቋቋመው ኖርዝ ኢስት ትሬዲንግ አክሲዮን በመግዛት ኢትዮጵያውያን ሀገርን እና እራሳቸውን አንዲጠቅሙ ትሬዲንግ አክሲዮኑ ጥሪ አቅርቧል።
ኖርዝ ኢትስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር በወሎ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ-ግብር በአማራ ክልል...
በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፍአለ፣ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በ13 የበጎ ፈቃድ የሥራ ዘርፎች...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ሞኒክ ሳንዛባጋንዋ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ምክትል ሊቀመንበሯ አሁን ላይ በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን እየተካሄደ ስላለው ማሻሻያ...
ጤና ሚኒስቴር ለአገልግሎት ምቹና ቀላል የኾነ ድጅታል የክፍያ ሥርዓትን እያስተዋወቀ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና ሚኒስቴር እየተዋወቀ ያለው ድጅታል የክፍያ ሥርዓት ለአገልግሎት ምቹ፣ ቀላል እና የጤናውን ዘርፍ ተደራሽነት ማረጋገጥ የሚያስችል እንደኾነ ተገልጿል፡፡
የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ.ር) እንዳሉት በጤናው ዘርፍ...








