በአዳዲስ አሠራሮች ፈጠራን ለማበረታታት እንደሚሠራ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለጸ።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፈጠራ እድገትን ለማሳደግ እቅድ ተኮር አጋርነትን ለማመቻቸት እና በአፍሪካ የኢንሹራንስ ቴክኖሎጂ ዘርፉን ለመደገፍ ያለመ መድረክ በአዲስ አበባ በኤፍ ኤስ ዲ ኢትዮጵያ፣ ኤፍ .ኤፍ.ዲ አፍሪካ...
አቶ ደመቀ መኮንን ከጋምቢያና ማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጋምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማመዱ ታንጋራ (ዶ/ር) እና ከማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናንሲ ቴምቦ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ በኬንያ...
የኢትዮጵያ እና የቱርክ ግንኙነት የበለጠ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮ-ቱርክ የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን የሁለቱን ሀገራት የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት የበለጠ በማጠናከር በሁሉም ዘርፍ የሕዝባቸውን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገልጿል።
ይህ የተገለጸው የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን ከቱርክ...
500 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀምበር እንትከል በሚል የሚካሄደውን ሥራ ለማሳካት የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ ፕሮግራምን አካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ መሥሪያ ቤቶች ጋር በአረንጓዴ አሻራ ሥራ እና በአየር ንብረት ለውጥ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በካይሮ ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በግብጽ ካይሮ ተገናኘተው መምከራቸው ተገለጸ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ፕሬዝዳንት ኢሳይስ አፈወርቂ በሱዳን ቀውስ እና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።...








