ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሞያዎች...
10ኛው የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት በየሁለት ዓመቱ የሚካሄድው 10ኛው የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ኮንፈረንስ ወይም የአፍሪካ የሲቪል ሰርቪስ ቀን በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
በኮንፈረንሱ መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
“መሶብ ውጤታማ፣ አካታች፣ ልዩ እና ተወዳዳሪ አገልግሎቶችን የማቅረብ ቃልኪዳን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአፍሪካ የሲቪል ሰርቪስ ቀን በዓልን እና የተመድ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ጉዳዮች ጉባኤን አስጀምረዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት መሶብ የአንድ ማዕከል...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ሪፐብሊክ የፐብሊክ ሰርቪስ እና ማኅበራዊ ፈጠራ ተቋም ሊቀ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ሪፐብሊክ የፐብሊክ ሰርቪስ እና ማኅበራዊ ፈጠራ ተቋም ሊቀ መንበር ኦልቪ ሜዲዬቭ ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት...
ዝናብ አጠር በኾኑ አካባቢዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች የዝናብ ውኃ ማጠራቀሚያ ቴክኖሎጅዎችን በማስተዋወቅ ተጠቃሚ ለማድረግ...
አዲስ አበባ: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የአፍሪካ የውኃ ማቆር ፕሮጀክት በሰሜን ሽዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ ተጀምሯል። "የኢትዮጵያ የዝናብ ውኃ አጠቃቀም ማኅበር" በኢትዮጵያ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ መንግሥታዊ ያልኾነ ተቋም ነው።
ማኅበሩ ዝናብ...








