የጋብቻ ውል እና የሕግ ዕይታው

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለታሪኮቻችን በቀለ ደጀን እና አበባ ተክሌ ናቸው። ሁለቱ ባለታሪኮች በድንገት ይተዋወቃሉ። እየዋለ እያደረ ደግሞ በጣም ተቀራረቡ። አበባ ዘመናዊ ቤት፣ መኪኖች እና የንግድ ድርጅትም አላት። በቀለ በወቅቱ ከ50 ሺህ ብር...

የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል እያደገ የመጣውን ግንኙነት የሚያሳይ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ይፋዊ የአቀባበል ሥነሥርዓት አካሂደዋል። የአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ወዳጅነትን የሚያመላክት የዛፍ መትከል መርሐ ግብር፣ የብሔራዊ ሙዚየም ታሪካዊ...

“ከሲንጋፖር ጋር ይኽን የወዳጅነት እና የትብብር ጉዞ በጋራ በመቀጠላችን ክብር ይሰማናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሲንጋፖር ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግን ተቀብለው አነጋግረዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሲንጋፖር ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግን በክብር ተቀብያለው ብለዋል።   ውይይታችን...

ጾታን መሠረት ያደረገ ጥቃትን መከላከል ከሁሉም ይጠበቃል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተለያዩ ዓለማቀፍ ተቋማት ጋር በመኾን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ንቅናቄን አስጀምሯል። የሴቶች እና ማኅበራዊ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም(አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው በቡድን 20 ጉባኤ ያደረኳቸውን ሁለትዮሽ ውይይቶቼ የመጨረሻ የኾነውን ውይይት ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ ጋር...