ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ በሚጥሉ አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ሕገ-መንግሥታዊ መሠረት መኖሩን የፌዴሬሽን ምክር...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2013ዓ.ም (አብመድ) ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ በሚጥሉ አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል በቂ ሕገ-መንግሥታዊ መሠረት እንዳለ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገልጿል። ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ እስከሚካሄድ ድረስ በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች መደበኛ ሥራቸውን...
ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዘንድሮ ከ1 ነጥበ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ መታቀዱ ተገለፀ።
በተያዘው የ2013 በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ እንደሚሠራ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ገለፀ፡፡
ምክር ቤቱ ባዘጋጀው የምክክር ጉባኤ ላይ እንደተገለፀው የግድቡ ግንባታ ከተጀመረ አንስቶ...
አዲሱ የብር ኖት የዋጋ ግሽበትን እንዴት ሊታደገው ይችላል?
ባሕር ደር፡ መስከረም 21/2013ዓ.ም (አብመድ) የምጣኔ ሀብት ምሁራን የአንድ ሀገር የገበያ ሁኔታ የመንግሥት ጥንካሬ እና ድክመት መለኪያ ነው ይላሉ፡፡ የተረጋጋ ገበያ የጠንካራ መንግሥት የሥራ ውጤት ነው፡፡ ያልተረጋጋ ገበያ ደግሞ የደካማ መንግሥት ማሳያ ነው፡፡ በእንጅባራ...
የብሔራዊ ፀጥታ አስተባባሪ ኮሚቴ በወቅታዊ የሰላም ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፤ የመግለጫው ሙሉ ሐሳብ ቀጥሎ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2013ዓ.ም (አብመድ)
ከብሔራዊ ፀጥታ አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ሀገራችን የለውጥ ጉዞ ከጀመረች ጊዜ ጀምሮ ዓለምን ያስደመሙ በዓለም አቀፍ ደረጃም ዕውቅና የተቸራቸውና በርካታ ሥራዎች ይሁንታ ያገኙ ተግባራት መከናወናቸው ይታወቃል።
ባለፉት ሁለት ዓመት ተኩል ሆነ በአሁኑ...
በክፍለ ከተማው ያሉ ተወላጆችን በማስተባበር የላቀ ድጋፍ ለማግኜት እየሠራ መሆኑን አልማ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2013ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) የክልሉን ሕዝብ ሁለንተናዊ ችግሮች ለመቅረፍ የሚደረገውን ጥረት በማገዝ በኩል ዓመታትን የተሻገረ ሥራን አባላቱን እና ደጋፊዎችን በማስተባበር እየሠራ ይገኛል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ቁጥር ያለው...








