የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦላይን ለመፈተን የሚያደርገውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2013ዓ.ም (አብመድ) ትምህርት ሚኒስቴር የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል የዩኑቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን በኦላይን ለመፈተን የሚያስችለውን አስፈልጊ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለባለሙያዎች ስልጠና መስጠት ጀምሯል፤ በትምህርት ቤቶችም ፈተናውን ለመስጠት የሚያስችል በቂ የመብራት...

በ40ኛው የለንደን ማራቶን በድል የተመለሰው የአትሌቲክስ ቡድን አቀባበል ተደረገለት፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2013ዓ.ም (አብመድ) በ40ኛው የለንደን ማራቶን ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ገብቷል፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ...

ማኅበረሰቡ አሁንም ለኮሮናቫይረስ ልዩ ትኩረት በመስጠት ራሱን እንዲጠብቅ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2013ዓ.ም (አብመድ) የኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ ከተገኘ ጀምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ሞተዋል፡፡ ገሚሶቹ አሁንም አልጋ ላይ ናቸው፡፡ የተቀሩት ደግሞ እያገገሙ ወጥተዋል፡፡ የኮሮናቫይረስ በሀገሪቱ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ መንግሥትን ጨምሮ ሲደረግ የነበረው ርብርብ ይበል የሚያሰኝ...

ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ቅድመ ዝግጅቱ በሀገሪቱ ሁሉም ክልሎች ምርጫ እንደሚካሄድ ታሳቢ ያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡

“ምርጫ የማናካሂድባቸው አካባቢዎች አሉ የምንልበት ምክንያት የለም” ብለዋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ፡፡ ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2013ዓ.ም (አብመድ) ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ከጅምሩ ፈታኝ ሁኔታዎች ከፊቱ እየተደቀኑበት ተስተውሏል፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በበርካታ አካባቢዎች ሰላም እና...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በሚገነባበት አካባቢ ከተፈቀደላቸው በረራዎች ውጭ ለሌሎች በረራዎች የአየር ክልሉ ዝግ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አካባቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ የአየር ክልል ከተፈቀደላቸው በረራዎች ውጭ ለሌሎች በረራዎች ዝግ መደረጉንና መከልከሉን የኢትዮጵያ ሲቪል አቬዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር...