በመተከል ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እየተንቀሳቀሱ ሽብር ሲፈጥሩ በነበሩ 14 የጥፋት ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) ከሰሞኑ በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ጉብላክ ቀበሌ በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት ካደረሱ ኃይሎች መካከል 14 ያህሉ የተደመሰሱ ሲሆን 2 ደግሞ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው መያዛቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሰላም ግንባታና...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መሰብሰቢያ አደራሽ አካሂዷል፡፡
የኢፈዴሪ ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ መስከረም 25 ቀን...
ከውጭ የሚገባን ስንዴ ከ50 በመቶ በላይ ለመቀነስ እየሠራ እንደሚገኝ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ከውጭ የሚገባን ስንዴ ከ50 በመቶ በላይ ለመቀነስ እየሠራ እንደሚገኝ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) በ2013 ዓ.ም በሀገሪቱ 300 ሺህ ሄክታር መሬት ስንዴ በመስኖ ለማልማት መታቀዱን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ገልጿል፡፡ የፌዴራል እና የአማራ...
በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት በ29 ሚሊዮን ብር የተገነባው አጠቃላይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል።
በወረዳው ጦሳ ፈላና ቀበሌ የተገነባው አጠቃላይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ተሸጠ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2013ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ የወንዶች ፕሪሚዬር ሊግ ውድድር የቀጥታ ቴሌቭዥን ስርጭት እና የውድድር ስያሜ መሸጡ ታውቋል፡፡ ውድድሩና ስያሜው የተሸጠው በ22 ነጥብ 5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ነው፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ሸር ካምፓኒ የፕሪሚዬር ሊግ...








