ሐሰተኛ የብር ኖቶችን ለመከላከል በትኩረት እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኅብረተሰቡም ከፖሊስ ጋር በቅንጅት እንዲሠራ ጥሪ ቀርቧል፡፡
በኢትዮጵያ አዳዲስ የብር ኖቶች መቀየራቸውን ተከትሎ ሐሰተኛ የብር ኖቶች እየተበራከቱ ነው፡፡ አዳዲስ የብር ኖቶችንና ነባሮቹን የብር ኖቶች በማስመሰል ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ አካላት በየቦታው መያዛቸውም እየተዘገበ ነው፡፡ በአማራ...
በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 29/2013ዓ.ም (አብመድ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመራጭ ሴቶች ኮከስ አባላት በሶማሌ ክልል በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የ2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
የተከሰተው የተፈጥሮ አደጋ መፈናቀልና የንብረት ውድመት ያስከተለ በመሆኑ...
በመምህርነት ሲያገለግሉ የነበሩ ባለሙያዎች ሀጋራዊ ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ዝግጅት እንዲያደርጉ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 29/2013ዓ.ም (አብመድ) በኮሮናቫይረስ ምክንያት ለሰባት ወራት የተቋረጠውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማገዝ ከዚህ ቀደም በመምህርነት ሙያ ሲያገለግሉ የነበሩ መምህራን በአቅራቢያቸው በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለማገልገል ዝግጅት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር መደበኛ ትምህርትን በሚያስቀጥልበት...
የሰቆጣ ቃል ኪዳን በ2022ዓ.ም የሕጻናት መቀንጨርን ዜሮ ለማድረግ ጠንክሮ እንደሚሠራ አስታወቀ፡፡
የሰቆጣ ቃል ኪዳን የመንግሥትመረ ቃል ኪዳን መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ፈንታ ማንደፍሮ (ዶክተር) ገልጸዋል፡፡
እንደፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር መረጃ የሰቆጣ ቃል ኪዳን በ2012 በጀት ዓመት ነፍሰ ጡር እናቶች፣ የሚያጠቡ እናቶችና ከአምስት ዓመት በታች...
የጎንደርና ባሕር ዳር ዩንቨርሲቲዎችን ጨምሮ ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች የምርምር ልህቀት ማዕከል ተብለው ተለዩ።
በኢትዮጵያ ስምንት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የምርምር ልህቀት ማዕከል በመባል መለየታቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች በትምህርት ጥራት ዙሪያ ያካሄደውን የምርምር ግኝቶች ላይ ትናንት ከባለድርሻዎች ጋር ተወያይቶል።
የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከፍተኛ አማካሪ ዶክተር...








