አገር አቀፍ የካዳስተር መተግበሪያ ሶፍትዌር ይፋ ሆነ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ባለው የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሴክተር ጉባኤ በኢትዮጵያ ሕጋዊ የካዳስተር ሥርዓትን ቀልጣፋና ወጥ በሆነ መልኩ ለመተግበር የሚያስችል የመተግበሪያ ሶፍትዌር ተመርቋል። የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በማኅበራዊ ገፁ እንዳስታወቀው...

“የታጠቁ ሕገ ወጥ ኃይሎች እስካሉ ድረስ ሰላም ሊሰፍን አይችልም፡፡” ምሁራን

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2013ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያን ምድረ ቀደምት በመባል እንድትጠራ ያደረጋት የሰው ልጅ መገኛ መሆኗ ብቻ አይደለም፡፡ የታሪክ እና የሥልጣኔ መብቀያ፣ የደጋጎች፣ የአስተዋይ እና ሰላም ወዳዶች፣ በክብራቸው ለመጣባቸው አልደፈር ባይ ጀግኖች፣ የጥበበኞች እና የአዋቂዎች፣...

ከጎጃም መስመር ወደ ወደ አዲስ አበባ የሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ጥቃት እየተፈጸመባቸው መሆኑን...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2013ዓ.ም (አብመድ) ከጎጃም እና ከጎንደር በደጀን በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚንቀሳቀሱ የደረቅ ጭነት አሽከርካሪዎች ኦሮሚያ ክልል ውስጥ መንገድ ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተናግረዋል፡፡ አስተያየታቸውን ለአብመድ የሰጡ አሽከርካሪዎች እንደተናገሩት ችግሩ የተፈጠረው...

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በዚህ ሳምንት የተመረቀውን የእንጦጦ ፓርክን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ጋር እየጎበኙ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2013ዓ.ም (አብመድ) ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ እያደረጉት ባለው ሦስተኛ ቀን የሥራ ጉብኝት በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አስጎብኝነት የእንጦጦ ፓርክን በመጎብኘት ላይ ናቸው።     ኢብኮ እንደዘገበው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በዚህ ሳምንት የተመረቀውን የእንጦጦ ፓርክን...

“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዘንድሮው ዓመት አሁን ከያዘው በሦስት እጥፍ የሚበልጥ ውኃ ይይዛል።” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2013ዓ.ም (አብመድ) ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ በዘንድሮው ዓመት አሁን ከያዘው በሦስት እጥፍ የሚበልጥ ውኃ እንደሚይዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያይስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ በጋራ...